እድሜማ ከመደሰት እንዳይገድበን
አንዱ በአንዱ ላይ ተደራርቦ መተንፈሻ አሳጣን አደል ?እንደዛማ መሆን በፍጹም የለበትም። አሁን ዘና ብለን ልባችን የሚፈልገውን የማድረግ ጊዜ ነው:: ትንሽ ምርጫ፣ ትንሽ ኃላፊነት፣ ትንሽ መሯሯጥ፣ እና ብዙ ደስታ፣ ብዙ ፋንታ::